የሞጎ ቦሮቦር

ይህ በዛይሲቴ "ሞጎ ቃቃ" ወይም የሞጎ አከባቢ ቦሮቦር ተብሎ የሚጠራው እጅግ ለዓይን ማራኪ የሆነ መልክዓ ምድር ሲሆን የሚገኘውም በዛይሴ ደንብሌ ቀበሌ ቦኮሌ አከባቢ ነው። 

Your encouragement is valuable to us

Your stories help make websites like this possible.