ድራማ

ከዚህ በታች የቀረቡት ሁለት ቪዲዮዎች በዘይሴ አከባቢ በሁለት ሰዎች መካከል ችግር ሲፈጠር የአከባቢ ሽማግሌዎች እንዴት እንሚያግባቡና እንደሚያስታርቁ ያሳያል።

 

 

 

 

ይህ ቪዲዮ ኢየሱስ ከተጠቀማቸው ምሳሌዎች ስለ ፈሪሳዊና ስለ ቀራጭ ባስተማረው ትምህርት ላይ የተመሠረተ ድራማና ነው።