ይህ በዛይሲቴ "ሞጎ ቃቃ" ወይም የሞጎ አከባቢ ቦሮቦር ተብሎ የሚጠራው እጅግ ለዓይን ማራኪ የሆነ መልክዓ ምድር ሲሆን የሚገኘውም በዛይሴ ደንብሌ ቀበሌ ቦኮሌ አከባቢ ነው። ጥያቄዎችዎን ወይም አስተያየትዎን ይላኩልን