ጥናታዊ ጽሑፎች

ውድ የድህረ ገጻችን ጎብኝ፤ በዚህ ገጽ ላይ በዘይሴና አከባቢው በተለያዩ ምሁራን ተሰርተው የታተሙ ሳይንሳዊ ጥናቶች እንድያነቡ በደስታ እንጋብዝዎታለን። 

ከዚህ ጎን የምትመለከቱት ጥናታዊ ጽሑፍ በረዳት ፕሮፌሰር አባይነህ ኡናሾ እና ባልደረቦቻቸው የተሰራ ጥናት ሲሆን ዓላማውም አገር በቀል እውቀት በመጠቀም እንዴት ብዝሃ ሕይወትን መጠበቅ እንደምቻል በደቡብ ኢትዮጵያ ከሚገኙ የዘይሴ፣ የዛርጉላና የጋንታ ማህበረሰብ አኗኗር እንደ ናሙና በመውሰድ በሰፊው ማስተዋወቅ ነው። 

 

አገር በቀል ዕውቀት ለብዝሃ ሕይወት

Your encouragement is valuable to us

Your stories help make websites like this possible.