የዛይሴ እልፍኝ ድህረ ገጽ ለመጎብኘት እንኳን በደህና መጡ!
ይህ ድህረ ገጽ በውስጡ የድምፅ ፋይሎች (የመንገድ አጠቃቀም ትምህርት፣ በሽታ መከላከል ትምህርት፣ የሞባይል ጥሪ በዛይስኛ)፣ ድራማ፣ሥዕሎች (ለምሳሌ፦ የኮፒውቴር ግድግዳ ወረቀት፣ የሚያምሩ በዛይሴ አካባቢ የሚገኙ መልክዓ ምድር፣ ባሕላዊ ዕቃዎች (የዛይሴ ባሕላዊ ቤት፣ ምግብና መጠጥ፣ልብሶች፣ ሠርግ)፣ መንፈሳዊ መጽሐፎች፣ ትምህርት ሰጪ ጽሑፎች (የላቲን ፊደላት መማሪያ መጽሐፍ በድምጽና በቪድዮ፣ሌሎች ጠቃሚ ትምህርቶች)፥ ዳውንሎድ፣ እኛን ማግኘት ከፈለጉ የሚሉትንና ሌሎችን መረጃዎችን ያካቴተ ነው።
Bible app and dictionary app - click.
መልዕክትዎን ከታች በተገለፀው አድራሻ ሊልኩልን ይችላሉ።ስምዎን ወይም ኢሜይል አድራሻዎን መስጠት ግዴታ አደለም። ጥያቄ ኖሮት እንድንመልስልዎ ከፈለጉ ግን አድራሻዎንና ስምዎን ጨምረው ይጻፉ።